Amharic Language
መቄዶንያ በአዲስ ኪዳን ዘመን ከግሪክ በስተሰሜን የምትገኝ የሮማ ግዛት ነበረች። ሃዋርያው ቅዱስ ጳውሎስ በሁለተኛው የሚሽን ጉዞው ላይ ሳለ ወደ መቄዶንያ ሄዶ እንዲያስተምር ራእይ አየ። ጳውሎስ በወንጌላዊነቱ የሚሽን ሥራ ላይ ካተኮረባቸው አራት ዋና ዋና አካባቢዎች አንዷ ይህቺው በግሪክ ሰሜናዊ ክፍል የምትገኘው መቄዶንያ ነበረች ።
- Read more about መቄዶኒያ
- Log in or register to post comments