መዝሙሮች

ዘማሪት ቤተልሄም ባይለየኝ

ኢየሱስ ስምህ ከጥዑም

ኢየሱስ ስምህ ከጥዑም፡
ኢየሱስ ስምህ ከቅዱስ ፡
እንጀራ ነህ ከሰማይ የመጣህ
አልራብም ምግቤ ነው ያንተ ስም፡
ኢየሱስ ስምህ ሕይወቴ ነው፡
ኢየሱስ ገና እሰብክሃለሁ፡
ኢየሱስ መድሃኒቴ ነህ፡
ኢየሱስ መካከልኛዬ፡
ኢየሱስ ማምለጫዬ ነህ፡

ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ

በድንኳኔ

አዝማች
በድንኳኔ እልልታህ ሙሉ ነው
በድንኳኔ ዝማሬህ ሙሉ ነው
በማንነቴ ላይ ላይ እግዚአብሔር ታላቅ ነው