አይሆንልኝም ጌታ ያላንተ

ዲ/ን ዘማሪ ሀዋዝ ተገኝ

አይሆንልኝም ጌታ ያላንተ

እንዴት እንዴት ስምን ሳልጠራ እንዴት እውላለሁ፡
እንዴት እንዴት ለስምህ ሳልዘምር እንዴት እችላለሁ፡
በልቤ መሃል ስምህ ተቋጥሯል፡
ሌት ቀን አይለይም ኢየሱስ ይላል።

Language