07 የሐዋርያት ሥራ ጥናት ምዕራፍ 3:21-26 ዶ/ር ፓስተር ታደሰ አለማየሁ የሐዋርያት ሥራ ምዕራፍ 3:21-26 21 እግዚአብሔር ከጥንት ጀምሮ በቅዱሳን ነቢያቱ አፍ የተናገረው፥ ነገር ሁሉ እስከሚታደስበት ዘመን ድረስ ሰማይ ይቀበለው ዘንድ ይገባልና። Read more about 07 የሐዋርያት ሥራ ጥናት ምዕራፍ 3:21-26 Log in or register to post comments
06 የሐዋርያት ሥራ ጥናት ምዕራፍ 3:12-20 ዶ/ር ፓስተር ታደሰ አለማየሁ የሐዋርያት ሥራ ምዕራፍ 3:12-20 12 ጴጥሮስም አይቶ ለሕዝቡ እንዲህ ሲል መለሰ። የእስራኤል ሰዎች ሆይ፥ በዚህ ስለ ምን ትደነቃላችሁ? ወይስ በገዛ ኃይላችን ወይስ እግዚአብሔርን በመፍራታችን ይህ ይመላለስ ዘንድ እንዳደረግነው ስለ ምን ትኵር ብላችሁ ታዩናላችሁ? 13 የአብርሀምና የይስሐቅ የያዕቆብም አምላክ፥ የአባቶቻችን አምላክ፥ እናንተ አሳልፋችሁ የሰጣችሁትንና ሊፈታው ቈርጦ ሳለ በጲላጦስ ፊት የካዳችሁትን ብላቴናውን ኢየሱስን አከበረው። Read more about 06 የሐዋርያት ሥራ ጥናት ምዕራፍ 3:12-20 Log in or register to post comments
05 የሐዋርያት ሥራ ጥናት ምዕራፍ 3:1-11 ዶ/ር ፓስተር ታደሰ አለማየሁ የሐዋርያት ሥራ ምዕራፍ 3:1-11 1 ጴጥሮስና ዮሐንስም በጸሎት ጊዜ በዘጠኝ ሰዓት ወደ መቅደስ ይወጡ ነበር። 2 ወደ መቅደስም ከሚገቡት ምጽዋት ይለምን ዘንድ፥ ሰዎች ተሸክመው መልካም በሚሉአት በመቅደስ ደጅ በየቀኑ ያስቀምጡት የነበሩ ከእናቱ ማኅፀን ጀምሮ አንካሳ የሆነ አንድ ሰው ነበረ። Read more about 05 የሐዋርያት ሥራ ጥናት ምዕራፍ 3:1-11 Log in or register to post comments
04 የሐዋርያት ሥራ ጥናት ምዕራፍ 2:42-47 ዶ/ር ፓ/ር ታደሰ አለማየሁ የሐዋርያት ሥራ ምዕራፍ 2:42-47 42 በሐዋርያትም ትምህርትና በኅብረት እንጀራውንም በመቍረስ በየጸሎቱም ይተጉ ነበር። 43 ነገር ግን በሰው ሁሉ ፍርሀት ሆነ፤ በሐዋርያትም እጅ ብዙ ድንቅና ምልክት ተደረገ። Read more about 04 የሐዋርያት ሥራ ጥናት ምዕራፍ 2:42-47 Log in or register to post comments
03 የሐዋርያት ሥራ ጥናት ምዕራፍ 2:14-41 ዶ/ር ፓ/ር ታደሰ አለማየሁ የሐዋርያት ሥራ ምዕራፍ 2:14-41 14 ነገር ግን ጴጥሮስ ከአሥራ አንዱ ጋር ቆመ፥ ድምፁንም ከፍ አድርጎ እንዲህ ሲል ተናገራቸው። አይሁድ በኢየሩሳሌምም የምትኖሩ ሁላችሁ፥ ይህ በእናንተ ዘንድ የታወቀ ይሁን፥ ቃሎቼንም አድምጡ። 15 ለእናንተ እንደ መሰላችሁ እነዚህ የሰከሩ አይደሉም፥ ከቀኑ ሦስተኛ ሰዓት ነውና፤ 16 ነገር ግን ይህ በነቢዩ በኢዩኤል የተባለው ነው። Read more about 03 የሐዋርያት ሥራ ጥናት ምዕራፍ 2:14-41 Log in or register to post comments
02 የሐዋርያት ሥራ ጥናት ምዕራፍ 2:1-13 ዶ/ር ፓ/ር ታደሰ አለማየሁ የሐዋርያት ሥራ ምዕራፍ 2:1-13 1 በዓለ ኀምሳ የተባለውም ቀን በደረሰ ጊዜ፥ ሁሉም በአንድ ልብ ሆነው አብረው ሳሉ፥ 2 ድንገት እንደሚነጥቅ ዓውሎ ነፋስ ከሰማይ ድምፅ መጣ፥ ተቀምጠው የነበሩበትንም ቤት ሁሉ ሞላው። Read more about 02 የሐዋርያት ሥራ ጥናት ምዕራፍ 2:1-13 Log in or register to post comments
01 የሐዋርያት ሥራ ጥናት ምዕራፍ 1 ዶ/ር ፓስተር ታደሰ አለማየሁ የሐዋርያት ሥራ ምዕራፍ 1 1-2 ቴዎፍሎስ ሆይ፥ ኢየሱስ የመረጣቸውን ሐዋርያትን በመንፈስ ቅዱስ ካዘዛቸው በኋላ እስከ ዐረገበት ቀን ድረስ፥ ያደርገውና ያስተምረው ዘንድ ስለ ጀመረው ሁሉ መጀመሪያውን ነገር ጻፍሁ፤ 3 ደግሞ አርባ ቀን እየታያቸው ስለ እግዚአብሔርም መንግሥት ነገር እየነገራቸው፥ በብዙ ማስረጃ ከሕማማቱ በኋላ ሕያው ሆኖ ለእነርሱ ራሱን አሳያቸው። Read more about 01 የሐዋርያት ሥራ ጥናት ምዕራፍ 1 Log in or register to post comments