24 የዮሐንስ ራእይ ጥናት ክለሳ ወንድም አማረ ፈቃደ ታቦር 24 የዮሐንስ ራእይ ጥናት ክለሳ ይህ ቪዲዮ የዮሐንስ ራእይን ከምዕራፍ 1 እስከ ምዕራፍ 18 የተማርነወን በመከለስ ወደፊት ስለምናጠናቸውም ክፍሎች እይታ ይሰጠናል። Read more about 24 የዮሐንስ ራእይ ጥናት ክለሳ Log in or register to post comments
23 የዮሐንስ ራእይ ጥናት ምዕራፍ 18 ወንድም አማረ ፈቃደ ታቦር የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ 18 1 ከዚህ በኋላ ታላቅ ስልጣን ያለው ሌላ መልአክ ከሰማይ ሲወርድ አየሁ፥ ከክብሩም የተነሣ ምድር በራች። 2 በብርቱም ድምፅ። ታላቂቱ ባቢሎን ወደቀች፥ ወደቀች፥ የአጋንንትም ማደሪያ ሆነች፥ የርኵሳንም መናፍስት ሁሉ መጠጊያ የርኵሳንና የተጠሉም ወፎች ሁሉ መጠጊያ ሆነች፤ Read more about 23 የዮሐንስ ራእይ ጥናት ምዕራፍ 18 Log in or register to post comments
22 የዮሐንስ ራእይ ጥናት ምዕራፍ 17 ወንድም አማረ ፈቃደ ታቦር የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ 17 1 ሰባቱንም ጽዋዎች ከያዙ ከሰባቱ መላእክት አንዱ መጥቶ። ና በብዙም ውኃዎች ላይ የተቀመጠችውን የታላቂቱን ጋለሞታ ፍርድ አሳይሃለሁ፤ 2 የምድርም ነገሥታት ከእርስዋ ጋር ሴሰኑ በምድርም የሚኖሩ ከዝሙትዋ ወይን ጠጅ ሰከሩ ብሎ ተናገረኝ። Read more about 22 የዮሐንስ ራእይ ጥናት ምዕራፍ 17 Log in or register to post comments
21 የዮሐንስ ራእይ ጥናት ምዕራፍ 16:12-21 ወንድም አማረ ፈቃደ ታቦር 21 የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ 16:12-21 12 ስድስተኛውም ጽዋውን በታላቁ ወንዝ በኤፍራጥስ ላይ አፈሰሰ፤ ከፀሐይም መውጫ ለሚመጡ ነገሥታት መንገድ እንዲሰናዳላቸው ውኃው ደረቀ። 13 ከዘንዶውም አፍና ከአውሬው አፍ ከሐሰተኛውም ነቢይ አፍ ጓጕንቸሮች የሚመስሉ ሦስት ርኵሳን መናፍስት ሲወጡ አየሁ፤ 14 ምልክት እያደረጉ የአጋንንት መናፍስት ናቸውና፥ በታላቁም ሁሉን በሚገዛ በእግዚአብሔር ቀን ወደ ሚሆነው ጦር እንዲያስከትቱአቸው ወደ ዓለም ሁሉ ነገሥታት ይወጣሉ። Read more about 21 የዮሐንስ ራእይ ጥናት ምዕራፍ 16:12-21 Log in or register to post comments
20 የዮሐንስ ራእይ ጥናት ምዕራፍ 16:1-11 ወንድም አማረ ፈቃደ ታቦር የዮሐንስ ራእይ ጥናት ምዕራፍ 16 1 ለሰባቱም መላእክት። ሄዳችሁ የእግዚአብሔርን ቁጣ ጽዋዎች በምድር ውስጥ አፍስሱ የሚል ታላቅ ድምፅ ከመቅደሱ ሰማሁ። 2 ፊተኛውም ሄዶ ጽዋውን በምድር ውስጥ አፈሰሰ፤ የአውሬውም ምልክት ባለባቸው ለምስሉም በሚሰግዱ ሰዎች ክፉኛ የሚነዘንዝ ቍስል ሆነባቸው። Read more about 20 የዮሐንስ ራእይ ጥናት ምዕራፍ 16:1-11 Log in or register to post comments
19 የዮሐንስ ራእይ ጥናት ምዕራፍ 15 ወንድም አማረ ፈቃደ ታቦር የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ 15 1 ሌላም ታላቅና ድንቅ ምልክት በሰማይ አየሁ፤ የእግዚአብሔር ቍጣ በእነርሱ ስለሚፈጸም ኋለኛዎቹን ሰባት መቅሠፍቶች የያዙ ሰባት መላእክት ታዩ። 2 በእሳትም የተቀላቀለውን የብርጭቆ ባሕር የሚመስለውን አየሁ፥ በአውሬውና በምስሉም በስሙም ቍጥር ላይ ድል ነሥተው የነበሩት የእግዚአብሔርን በገና ይዘው በብርጭቆ ባሕር ላይ ሲቆሙ አየሁ። Read more about 19 የዮሐንስ ራእይ ጥናት ምዕራፍ 15 Log in or register to post comments
18 የዮሐንስ ራእይ ጥናት ምዕራፍ 14:12-20 ወንድም አማረ ፈቃደ ታቦር የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ 14:12-20 13 ከሰማይም። ከእንግዲህ ወዲህ በጌታ የሚሞቱ ሙታን ብፁዓን ናቸው። መንፈስ። አዎን፥ ከድካማቸው ያርፉ ዘንድ፥ ሥራቸውም ይከተላቸዋል ይላል ብለህ ጻፍ የሚል ድምፅ ሰማሁ። 14 አየሁም፥ እነሆም ነጭ ደመና፥ በደመናውም ላይ የሰውን ልጅ የሚመስል ተቀምጦአል፥ በራሱም ላይ የወርቅ አክሊል በእጁም ስለታም ማጭድ ነበረው። Read more about 18 የዮሐንስ ራእይ ጥናት ምዕራፍ 14:12-20 Log in or register to post comments
17 የዮሐንስ ራእይ ጥናት ምዕራፍ 14:1-11 ወንድም አማረ ፈቃደ ታቦር የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ 14:1-11 1 አየሁም፥ እነሆም፥ በጉ በጽዮን ተራራ ቆሞ ነበር፥ ከእርሱም ጋር ስሙና የአባቱ ስም በግምባራቸው የተጻፈላቸው መቶ አርባ አራት ሺህ ነበሩ። 2 እንደ ብዙ ውኃም ድምፅና እንደ ታላቅ ነጐድጓድ ድምፅ ያለ ከሰማይ ድምፅን ሰማሁ፥ ደርዳሪዎችም በገና እንደሚደረድሩ ያለ ድምፅ ሰማሁ። Read more about 17 የዮሐንስ ራእይ ጥናት ምዕራፍ 14:1-11 Log in or register to post comments
16 የዮሐንስ ራእይ ጥናት ምዕራፍ 13 ወንድም አማረ ፈቃደ ታቦር የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ 13 1 አንድም አውሬ ከባሕር ሲወጣ አየሁ፤ አሥር ቀንዶችና ሰባት ራሶች ነበሩት፥ በቀንዶቹም ላይ አሥር ዘውዶች በራሶቹም ላይ የስድብ ስም ነበረ። 2 ያየሁትም አውሬ ነብር ይመስል ነበር፥ እግሮቹም እንደ ድብ እግሮች፥ አፉም እንደ አንበሳ አፍ ነበሩ። ዘንዶውም ኃይሉንና ዙፋኑን ትልቅም ሥልጣን ሰጠው። Read more about 16 የዮሐንስ ራእይ ጥናት ምዕራፍ 13 Log in or register to post comments
15 የዮሐንስ ራእይ ጥናት ምዕራፍ 12 ወንድም አማረ ፈቃደ ታቦር የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ 12 1 ታላቅ ምልክትም በሰማይ ታየ ፀሐይን ተጐናጽፋ ጨረቃ ከእግሮችዋ በታች ያላት በራስዋም ላይ የአሥራ ሁለት ከዋክብት አክሊል የሆነላት አንዲት ሴት ነበረች። 2 እርስዋም ፀንሳ ነበር፥ ምጥም ተይዛ ልትወልድ ተጭንቃ ጮኸች። Read more about 15 የዮሐንስ ራእይ ጥናት ምዕራፍ 12 Log in or register to post comments