01 የዩሐንስ ወንጌል መግቢያ ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን የዩሐንስን ወንጌል ማን ጻፈው? ምቼ ተጻፈ? ምን መልክት ለማስተላለፍ ተጻፈ? ለሚሉትንና ለተዛማጅ ጥያቄዎችም ጭምር መልስ በመስጠት ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን ያስተምረናል። Read more about 01 የዩሐንስ ወንጌል መግቢያ Log in or register to post comments
12 የዮሐንስ ራእይ ጥናት ምዕራፍ 8 ወንድም አማረ ፈቃደ ታቦር የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ 8 1 ሰባተኛውንም ማኅተም በፈታ ጊዜ እኵል ሰዓት የሚያህል ዝምታ በሰማይ ሆነ። 2 በእግዚአብሔርም ፊት የሚቆሙትን ሰባቱን መላእክት አየሁ፥ ሰባትም መለከት ተሰጣቸው። Read more about 12 የዮሐንስ ራእይ ጥናት ምዕራፍ 8 Log in or register to post comments
ኢየሱስ ስምህ ከጥዑም ዘማሪት ቤተልሄም ባይለየኝ ኢየሱስ ስምህ ከጥዑም ኢየሱስ ስምህ ከጥዑም፡ ኢየሱስ ስምህ ከቅዱስ ፡ እንጀራ ነህ ከሰማይ የመጣህ አልራብም ምግቤ ነው ያንተ ስም፡ ኢየሱስ ስምህ ሕይወቴ ነው፡ ኢየሱስ ገና እሰብክሃለሁ፡ ኢየሱስ መድሃኒቴ ነህ፡ ኢየሱስ መካከልኛዬ፡ ኢየሱስ ማምለጫዬ ነህ፡ Read more about ኢየሱስ ስምህ ከጥዑም Log in or register to post comments
11 የዮሐንስ ራእይ ጥናት ምዕራፍ 7 ወንድም አማረ ፈቃደ ታቦር የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ 7 1 ከዚህም በኋላ በአራቱ በምድር ማዕዘን ቆመው አራት መላእክት አየሁ፥ እነርሱም ነፋስ በምድር ቢሆን ወይም በባሕር ወይም በማንም ዛፍ እንዳይነፍስ አራቱን የምድር ነፋሳት ያዙ። 2 የሕያው አምላክ ማኅተም ያለውም ሌላ መልአክ ከፀሐይ መውጫ ሲወጣ አየሁ፥ ምድርንና ባሕርንም ሊጐዱ ለተሰጣቸው ለአራቱ መላእክት በታላቅ ድምፅ እየጮኸ። 3 የአምላካችንን ባሪያዎች ግምባራቸውን እስክናትማቸው ድረስ ምድርን ቢሆን ወይም ባሕርን ወይም ዛፎችን አትጕዱ አላቸው። Read more about 11 የዮሐንስ ራእይ ጥናት ምዕራፍ 7 Log in or register to post comments
በድንኳኔ ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ በድንኳኔ አዝማች በድንኳኔ እልልታህ ሙሉ ነው በድንኳኔ ዝማሬህ ሙሉ ነው በማንነቴ ላይ ላይ እግዚአብሔር ታላቅ ነው Read more about በድንኳኔ Log in or register to post comments
10 የዮሐንስ ራእይ ጥናት ምዕራፍ 6 ወንድም አማረ ፈቃደ ታቦር የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ 6 1 በጉም ከሰባቱ ማኅተም አንዱን በፈታ ጊዜ አየሁ፥ ከአራቱም እንስሶች አንዱ ነጐድጓድ በሚመስል ድምፅ። መጥተህ እይ ሲል ሰማሁ። 2 አየሁም፥ እነሆም፥ አምባላይ ፈረስ ወጣ፥ በእርሱም ላይ የተቀመጠው ቀስት ነበረው፥ አክሊልም ተሰጠው፥ ድልም እየነሣ ወጣ ድል ለመንሣት። Read more about 10 የዮሐንስ ራእይ ጥናት ምዕራፍ 6 Log in or register to post comments
እሰይ እሰይ ዘማሪ - ፈቃዱ አማረ እሰይ እሰይ እሰይ እሰይ ፡ የምስራች ደስ ይበለን፡ ሞትን አሸንፎ ተነሳልን፡ በሞቱ የኛን ሞት አጠፋልን። Read more about እሰይ እሰይ Log in or register to post comments
09 የዮሐንስ ራእይ ጥናት ምዕራፍ 5 የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ 5 1 በዙፋኑ ላይም በተቀመጠው በቀኝ እጁ ላይ በውስጥና በኋላ የተጻፈበት በሰባትም ማኅተም የተዘጋ መጽሐፍን አየሁ። 2 ብርቱም መልአክ። መጽሐፉን ይዘረጋ ዘንድ ማኅተሞቹንም ይፈታ ዘንድ የሚገባው ማን ነው? ብሎ በታላቅ ድምፅ ሲያውጅ አየሁ። Read more about 09 የዮሐንስ ራእይ ጥናት ምዕራፍ 5 Log in or register to post comments
የተፈራህ ብርቱ ዘማሪት ዘመናይ ጎሣዬ | ዘማሪ ለዓከ ወ/ኪዳን የተፈራህ ብርቱ የተፈራህ ብርቱ ብርቱ ዙፋነህ የጸና ፃድቅ ቅዱስ ግሩም ብቻህን ገናና። Read more about የተፈራህ ብርቱ Log in or register to post comments
08 የዮሐንስ ራእይ ጥናት ምዕራፍ 4 ወንድም አማረ ፈቃደ ታቦር የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ 4 1 ከዚያ በኋላም አየሁ፥ እነሆም በሰማይ የተከፈተ ደጅ፥ እንደ መለከትም ሆኖ ሲናገረኝ የሰማሁት ፊተኛው ድምፅ። ወደዚህ ውጣና ከዚህ በኋላ ሊሆን የሚያስፈልገውን ነገር አሳይሃለሁ አለ። 2 ወዲያው በመንፈስ ነበርሁ፤ እነሆም፥ ዙፋን በሰማይ ቆሞአል በዙፋኑም ላይ ተቀማጭ ነበረ፤ 3 ተቀምጦም የነበረው በመልኩ የኢያስጲድንና የሰርዲኖን ዕንቍ ይመስል ነበር። በመልኩም መረግድን የመሰለ ቀስተ ደመና በዙፋኑ ዙሪያ ነበረ። Read more about 08 የዮሐንስ ራእይ ጥናት ምዕራፍ 4 Log in or register to post comments