02 የዮሐንስ ወንጌል 1፡1-3

ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን

የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 1፡1-3
በመጀመሪያው ቃል ነበረ፥ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ፥ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ።
ይህ በመጀመሪያው በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ።
ሁሉ በእርሱ ሆነ፥ ከሆነውም አንዳች ስንኳ ያለ እርሱ አልሆነም።

 

Language