ዲ/ን ዘማሪ ሀዋዝ ተገኝ አይሆንልኝም ጌታ ያላንተ እንዴት እንዴት ስምን ሳልጠራ እንዴት እውላለሁ፡ እንዴት እንዴት ለስምህ ሳልዘምር እንዴት እችላለሁ፡ በልቤ መሃል ስምህ ተቋጥሯል፡ ሌት ቀን አይለይም ኢየሱስ ይላል። Language Amharic