እግዚአብሔር ብርሃኔና መድኃኒቴ ነው

ፍኖተ ጽድቅ መዘምራን

 

አዝማች

እግዚአብሔር ብርሃኔና መድሃኃኒቴ ነው (2)
የሚያስደነግጠኝ የሚያስፈራኝ ማነው (2)
አምላኬ መመኪያዬ ነው

 

Language