13 - ወደ ኤፌሶን ሰዎች ጥናት ምዕራፍ 6 : 10-24 ወንድም ዕዝራ እና ወንድም አረጋይ ወደ ኤፌሶን ሰዎች 6:10-24 10 በቀረውስ በጌታና በኃይሉ ችሎት የበረታችሁ ሁኑ። 11 የዲያብሎስን ሽንገላ ትቃወሙ ዘንድ እንዲቻላችሁ የእግዚአብሔርን ዕቃ ጦር ሁሉ ልበሱ። Read more about 13 - ወደ ኤፌሶን ሰዎች ጥናት ምዕራፍ 6 : 10-24 Log in or register to post comments
12 - ወደ ኤፌሶን ሰዎች ጥናት ምዕራፍ 6 : 1-9 ወንድም ዕዝራ እና ወንድም አረጋይ ወደ ኤፌሶን ሰዎች ምዕራፍ 6:1-9 1 ልጆች ሆይ፥ ለወላጆቻችሁ በጌታ ታዘዙ፥ ይህ የሚገባ ነውና። 2-3 መልካም እንዲሆንልህ ዕድሜህም በምድር ላይ እንዲረዝም አባትህንና እናትህን አክብር፤ እርስዋም የተስፋ ቃል ያላት ፊተኛይቱ ትእዛዝ ናት። Read more about 12 - ወደ ኤፌሶን ሰዎች ጥናት ምዕራፍ 6 : 1-9 Log in or register to post comments
11 - ወደ ኤፌሶን ሰዎች ጥናት ምዕራፍ 5 : 21-33 ወንድም ዕዝራ እና ወንድም አረጋይ ወደ ኤፌሶን ሰዎች ምዕራፍ 5 : 21-33 21 ለእያንዳንዳችሁ በክርስቶስ ፍርሃት የተገዛችሁ ሁኑ። 22 ሚስቶች ሆይ፥ ለጌታ እንደምትገዙ ለባሎቻችሁ ተገዙ፤ 23 ክርስቶስ ደግሞ የቤተ ክርስቲያን ራስ እንደ ሆነ እርሱም አካሉን የሚያድን እንደ ሆነ ባል የሚስት ራስ ነውና። Read more about 11 - ወደ ኤፌሶን ሰዎች ጥናት ምዕራፍ 5 : 21-33 Log in or register to post comments
10 - ወደ ኤፌሶን ሰዎች ጥናት ምዕራፍ 5 : 1-20 ወንድም ዕዝራ እና ወንድም አረጋይ ወደ ኤፌሶን ሰዎች ምዕራፍ 5 : 1-20 1 እንግዲህ እንደ ተወደዱ ልጆች እግዚአብሔርን የምትከተሉ ሁኑ፥ 2 ክርስቶስም ደግሞ እንደ ወደዳችሁ ለእግዚአብሔርም የመዓዛ ሽታ የሚሆንን መባንና መሥዋዕትን አድርጎ ስለ እናንተ ራሱን አሳልፎ እንደ ሰጠ በፍቅር ተመላለሱ። Read more about 10 - ወደ ኤፌሶን ሰዎች ጥናት ምዕራፍ 5 : 1-20 Log in or register to post comments
09 - ወደ ኤፌሶን ሰዎች ጥናት ምዕራፍ 4 : 17-32 ወንድም ዕዝራ እና ወንድም አረጋይ ወደ ኤፌሶን ሰዎች ምዕራፍ 4 : 17-32 17 እንግዲህ አሕዛብ ደግሞ በአእምሮአቸው ከንቱነት እንደሚመላለሱ ከእንግዲህ ወዲህ እንዳትመላለሱ እላለሁ በጌታም ሆኜ እመሰክራለሁ። 18 እነርሱ ባለማወቃቸው ጠንቅ በልባቸውም ደንዳንነት ጠንቅ ልቡናቸው ጨለመ፥ ከእግዚአብሔርም ሕይወት ራቁ፤ 19 ደንዝዘውም በመመኘት ርኵሰትን ሁሉ ለማድረግ ራሳቸውን ወደ ሴሰኝነት አሳልፈው ሰጡ። Read more about 09 - ወደ ኤፌሶን ሰዎች ጥናት ምዕራፍ 4 : 17-32 Log in or register to post comments
08 - ወደ ኤፌሶን ሰዎች ጥናት ምዕራፍ 4 : 1-16 ወንድም ዕዝራ እና ወንድም አረጋይ ወደ ኤፌሶን ሰዎች ምዕራፍ 4 1 እንግዲህ በጌታ እስር የሆንሁ እኔ በተጠራችሁበት መጠራታችሁ እንደሚገባ ትመላለሱ ዘንድ እለምናችኋለሁ፤ 2 በትሕትና ሁሉና በየዋህነት በትዕግሥትም፤ እርስ በርሳችሁ በፍቅር ታገሡ፤ Read more about 08 - ወደ ኤፌሶን ሰዎች ጥናት ምዕራፍ 4 : 1-16 Log in or register to post comments
07 - ወደ ኤፌሶን ሰዎች ጥናት ምዕራፍ 3 : 14-21 ወንድም ዕዝራ እና ወንድም አረጋይ ወደ ኤፌሶን ሰዎች ምዕራፍ 3 14-15 ስለዚህ ምክንያት በሰማይና በምድር ያለ አባትነት ሁሉ ከሚሰየምበት ከአብ ፊት እንበረከካለሁ፤ Read more about 07 - ወደ ኤፌሶን ሰዎች ጥናት ምዕራፍ 3 : 14-21 Log in or register to post comments
06 - ወደ ኤፌሶን ሰዎች ጥናት ምዕራፍ 3 : 1-13 ወንድም ዕዝራ እና ወንድም አረጋይ ወደ ኤፌሶን ሰዎች ምዕራፍ 3 1 ስለዚህም አሕዛብ ስለ ሆናችሁ ስለ እናንተ የክርስቶስ ኢየሱስ እስር የሆንሁ እኔ ጳውሎስ ለእግዚአብሔር እንበረከካለሁ። 2 ለእናንተ ስለ ተሰጠኝ ስለ እግዚአብሔር ጸጋ መጋቢነት በእርግጥ ሰምታችኋል፤ Read more about 06 - ወደ ኤፌሶን ሰዎች ጥናት ምዕራፍ 3 : 1-13 Log in or register to post comments
05 - ወደ ኤፌሶን ሰዎች ጥናት ምዕራፍ 2 : 11-22 ወንድም ዕዝራ እና ወንድም አረጋይ ወደ ኤፌሶን ሰዎች ጥናት ምዕራፍ 2 : 11-22 11 ስለዚህ እናንተ አስቀድሞ በሥጋ አሕዛብ የነበራችሁ፥ በሥጋ በእጅ የተገረዙ በተባሉት ያልተገረዙ የተባላችሁ፥ ይህን አስቡ፤ 12 በዚያ ዘመን ከእስራኤል መንግሥት ርቃችሁ ለተስፋውም ቃል ኪዳን እንግዶች ሆናችሁ በዚህም ዓለም ተስፋን አጥታችሁ ከእግዚአብሔርም ተለይታችሁ ያለ ክርስቶስ ነበራችሁ። Read more about 05 - ወደ ኤፌሶን ሰዎች ጥናት ምዕራፍ 2 : 11-22 Log in or register to post comments
04 - ወደ ኤፌሶን ሰዎች ጥናት ምዕራፍ 2 : 1-10 ወንድም ዕዝራ እና ወንድም አረጋይ ወደ ኤፌሶን ሰዎች ምዕራፍ 2 : 1-10 1-2 በበደላችሁና በኃጢአታችሁ ሙታን ነበራችሁ፤ በእነርሱም፥ በዚህ ዓለም እንዳለው ኑሮ፥ በማይታዘዙትም ልጆች ላይ አሁን ለሚሠራው መንፈስ አለቃ እንደ ሆነው በአየር ላይ ሥልጣን እንዳለው አለቃ ፈቃድ፥ በፊት ተመላለሳችሁባቸው። 3 በእነዚህም ልጆች መካከል እኛ ሁላችን ደግሞ፥ የሥጋችንንና የልቡናችንን ፈቃድ እያደረግን፥ በሥጋችን ምኞት በፊት እንኖር ነበርን እንደ ሌሎቹም ደግሞ ከፍጥረታችን የቁጣ ልጆች ነበርን። Read more about 04 - ወደ ኤፌሶን ሰዎች ጥናት ምዕራፍ 2 : 1-10 Log in or register to post comments