እንኳን ደህና መጣችሁ።

የዚህ ድረ ገጽ አላማ

  • እኛና ሌሎችም ክርስቲያን እህቶችና ወንድሞች እንድንታነጽበት

  • ያልዳኑ ወገኖች በንስሐ ወደ እግዚአብሔር እንዲመለሱና በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ እንዲያምኑ

  • እግዚአብሔር አምላካችንና አባታችን እንዲከብርበት ነው።